Source text in English |
Winning entries could not be determined in this language pair.There was 1 entry submitted in this pair during the submission phase. Not enough entries were submitted for this pair to advance to the finals round, and it was therefore not possible to determine a winner.Competition in this pair is now closed. |
ሰዎች ዝምታን ይሻሉ፤ ነገር ግን በዝምታው የተጠቁ ናቸው። በዘመኑ ጭብጥ፤ ቢያንስ በበለጸው ዓለም ውስጥ፤ ዝምታ ማግኘት የሚሹና ምንም ያላገኙ ሰዎች አሉ። የትራፊክ ጋጋታ፤ የማይቋረጥ የስልክ ጥሪ፤ በአውቶቡሶች እና በባቡሮች ውስጥ ዲጂታል ማስታወቂያዎች፤ ባዶ ቤቶች ውስጥ ሳይቀር የሚንጫጩ ቴሌቪዥኖች፤ የማያልቅ ባትሪና አዘናጋጅ (ትኩረትአፍራሽ) ናቸው። የሰው ዘር ራሱን በጫጫታ እያደከመ፤ በዱሮች፤ በሰፊው ውቅያኖስ ላይ ወይም ዝንጦታ እና ትኩረትን ለማግኘት በተወሰኑ ባፈገፈጉ (ስፍራዎች)፤ ለተቃራኒው ይጓጓል። የታሪክ ፕሪፈሰሩ አለን ኮርቢን ከሶቦርን መጠጊያው፤ የኖርዌጁ አሳሽ ኤርሊን ኬጅ ደግሞ ከአንታርክቲካ ቆሻሻ ትውስታዎች፤ ሁለቱም ለማምለጥ ከሞከሩበት ይጽፋሉ። ሆኖም ግን አቶ ኮቢን በ«የዝምታ ታሪክ» ውስጥ እንደጠቀሰው፤ ምናልባት፤ ቀድሞ ከነበረው የበለጠ ጫጫታ የለም። ከአየር ጎማዎች በፊት የከተማ ጎዳናዎች በድንጋይ ላይ በሚጓዙ፤ በሚያደነቁሩ በብረት በተሸፈኑ ጎማዎችና የፈረስ ኮቴዎች ጋጋታ የተሞላ ነበር። በተንቀሳቃሽ ስልኮዎች ለመነጋገር የመገለለሉ ምርጫ ከመገኘቱ በፊት፤ አውቶቡሶች እና ባቡሮች በሰው ውይይት የተሞሉ ነበሩ። የጋዜጣ ሻጮች ሸቀጦቻቸውን በቆመ ዝምተኛ ቅርጫት ውስጥ አይተዉም ነበር። ነገር ግን እንደፍራፍሬ፤ አበባና ዓሣ ነጋዴዎች ከፍ ባለ ድምጽ ሸቀጦቻቸውን ያስተዋውቁ ነበር። ቲያትር እና ኦፔራ የሃሽሩና የንትርክ ስፍራዎች ነበሩ። በገጠር ውስጥም እንኳን፤ ገበሬዎች አድካሚ ስራ እየሰሩ ይዘፍናሉ። አሁን ግን አይዘፍኑም። የተለወጠው ነገር ያለፈው ክፍለ ዘመናት ቅሬታ የነበረው የቀድሞው ጫጫታ ደረጃ አልነበረም። ነገር ግን ዝምታው ይወር የነበረውን ቦታ የያዘው የዝንጋታው (የትኩረትአፍራሽ) ደረጃ ነው። እዚህም ሌላ ተመሳሳይ አያዎ (እርስ በርስ የሚቃረን) ይታያል፤ ምክንያቱም ዝምታ በሚወርበት ጊዜ በጥልቅ የዝግባ ጫካ ውስጥ፤ በተጋለጠ በረሃ ውስጥ፤ በድንገት በተዘጋ ክፍል ውስጥ፦ በማስተናገድ ፈንታ የሚያስደነግጥ ነው። ፍርሃት እያደባ ይገባል። ጆሮም በደመነፍስ ከዚህ ባዶነት ለመዳን በማንኛውም ነገር ላይ፤ ለእሳት እስታም፤ ለወፍ ጥሪ ይሁን ለቅጠል ኮሽታ ይቆማል። ሰዎች ዝምታን ይፈልጋሉ። ነገር ግን ያን ያህል አይደለም። | Entry #23254 — Discuss
|